ውሎች እና ሁኔታዎች

የጤና ምክሮች

ጠቃሚ የሆኑ የጤና ምክሮች የጤና አጠባበቅ ለማሻሻል ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡ አገልግሎታችን በጽሁፍ፤ በቪዲኦ እንዲሁም በአኒሜሽን መልኩ የምናቀርብ ሲሆን በተለያዩ ክፍሎች ከፋፍለነዋል እነሱም ሰለጤናማ ምግቦች፤ ስለ መድሃኒቶች ጥቅምና የጎንዮሽ ጉዳቶች እንዲሁም ስላወሳሰዱ፤ ስለ የቤት ውስጥ ህክምናዎች፤ ስለ በሽታ ምልክቶችና መፍትሄዎቹ፤ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ጠቀሜታቅች ጠለቅ ባል ትንተና በጥልቀት ትንተና እንሰጣለን፡፡
ለእያንዳንዱ ዲፓርትመንት በየቀኑ የማጠናከሪያ ቪዲዮ ይለቀቃል
በdoctors የተዘጋጀ
የአገልግሎት ክፍያ

ሰብስክራይብ ከተጠናቀቀ በኋላ ደንበኞቻችን ለሶስት ቀናት ድህረ ገፃችንን በነፃ መጠቀም ይችላሉ እና ደንበኛችን በአገልግሎታችን ለመቀጠል ፍቃደኛ ከሆኑ ተመዝጋቢዎች የአገልግሎት ክፍያ በቀን ሁለት(2) ኢቲቢ ከሞባይል የአየር ሰዓታቸው በሳምንት ለሰባት ቀናት ያስከፍላሉ።
የአገልግሎት ማቆሚያ መንገድ

ማንም ሰው በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎቱን ማቋረጥ ከፈለገ፣ “አቁም” የሚል የኤስኤምኤስ ጽሑፍ ወደ አጭር ኮድ **** መላክ ይችላል።

ተመለስ